ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ ይባላሉ። ውልደታቸው ነጆ - ወለጋ ነው። የይሁዲ ሃይማኖታቸውና ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው ከቶውንም አይጋጩባቸውም። ይልቁንም ...
የማንበብና መጻፍን የዕውቀት ጮራ እ.ኤ.አ. ከ1960ዎቹ እስከ 1974 ለኢትዮጵያውያን ለማዳረስ እሳቸውን አክሎ ‘የፊደል ሠራዊት’ እንዴት በኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ...