የዩክሬኑ መገናኛ ብዙሃን ሱስፒልን አውሮፕላኑ ተመትቶ ሲወድቅ ያረፈበትን መኖሪያ ቤት በእሳት ማያያዙን ዘግቧል። የአውሮፕላኑን ቁርጥራጮች የሚያሳዩ ምስሎችንም ለቋል። ...
እስራኤል በጋዛ በመስጂድ እና ትምህርት ቤት ላይ ኢላማ አድርጋ በፈጸመችው ጥቃት በጥቂቱ የ24 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ። ጥቃቱ የተፈጸመው በማዕከላዊ ጋዛ ዴል አል ባላህ በአል አቅሳ ሆስፒታል ...
ኔታንያሁ "አሳፋሪ ናችሁ"ሲሉ ለማክሮን እና በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ ላቀረቡት ምዕራባውያን መሪዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በጽ/ቤታቸው በተለቀቀው የቪዲዮ መልእክት "እስራኤል ብትደገፍም፣ ባትደገፍም ማሸነፏ አይቀርም" ያሉት ኔታንያሁ የመሳሪያ ማዕቀብ ጥሪውን "አሳፋሪ" እንደሆነ ገልጸዋል። ...
ኤቪ 1 የተባለው ሮቦት በህመም ምክንያት ከትምህርት በቀረው ተማሪ ምትክ ክፍል ውስጥ በመገኝት በተገጠሙለት የካሜራ እና ማዳመጫ መሳርያዎች ተማሪው በክፍል ውስጥ የሚሆነውን በሙሉ እንዲከታተል ...
ከቻይና እና ደቡብ ኮሪያ ውጭ በአለማቀፍ ደረጃ የ223 የማረሚያ ቤቶች የያዟቸውን እስረኞች ቁጥር በየጊዜው ይፋ የሚያደርገው ወርልድ ፕሪዝን ፖፑሌሽን፤ በአፍሪካ የእስረኞች ቁጥር ከ2020 ወዲህ ...
እስራኤል ላደረገችው ጥቃት ኢራን ከሰሞኑ በእስራኤል ላይ የሚሳኤል ጥቃት አድርሳለች። 200 ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ከተሞች የተኮሰችው ኢራን 200 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አድርጋለች ተብሏል፡፡ በአንጻሩ ...
የግብጽ ስዊዝ ካናል ዋነኛ የቀይ ባህር ትራንስፖርት መስመር በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ምክንያት የተጎዳ ሲሆን ግብጽ ከመስመሩ ስታገኘው የነበረው ገቢ ከፍተኛ ቅናሽ ማሳየቱን ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ ...
ለፍልስጤም ነጻነት የሚታገለው ሐማስ በእራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረው ጦርነት አንድ ዓመት ሞልቶታል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዚህ ጦርነት የደረሱ ጉዳቶችን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በፍልስጤም በኩል 41 ሺህ 788 ንጹሃን ሲገደሉ በእስራኤል በኩል ደግሞ 1 ሺህ ...
የሄዝቦላህ ቀጣይ መሪ ይሆናሉ ተብሎ የሚጠበቁት ሀሺም ሴይዲን በእስራኤል የአየር ድብደባ ሳይገደሉ አይቀርም ተባለ። አል ዐይን ኒውስ ከእስራኤል የደህንነት ምንጭ ማረጋገጥ እንደቻው ከሆነ፤ የሄዝቦላህ ቀጣይ መሪ ይሆናሉ ተብሎ የሚጠበቁት ሀሺም ሴይፈዲን በቤሩት የአየር ድብደባ ተገድለዋል። ...
በእስራኤልና በሊባኖሱ ሄዝቦላህ መካከል የነበረው ግጭት እየተካረረ መጥቶ አሁን ላይ ወደ ሙሉ ጦርነት ተሸጋግሯል። ተባብሶ በቀጠለው የሄዝቦላህ እና እስራኤል ጦርነት ከእስራኤል የአየር ድብደባ በተጨማሪ የፊትለፊት የምድር ላይ ውጊያም ቀጥሏል። ...
ለሶማሊያ ቀጣይ የጸጥታ ሁኔታ ወሳኝ ነው በተባለው ሳምንት በዋሽንግተን እና በኒውዮርክ የተካሄዱት ውይይቶች በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮ (AUSSOM) የሚደረገው ዝግጅት በአስቸኳይ ...
የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት አካል የሆነው እና የኦሮሞ ህዝብ ፈጣሪን የሚያመሰግንበት የ'ሆራ ፊንፊኔ' የኢሬቻ በዓል በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ተከብሯል። ሆራ ፊንፊኔን በአዲስ አበበ ለማክበርብዙ ቁጥር ...