ኢቨረስት እና ሌሎች የሂማሊያ ቦታዎች የህንድ ከፊል አህጉር ከኢዩራዥያ ጋር ተጋጭቶ ከተፈጠረበት ከዛሬ 50 ሚሊዮን አመታት በፊት ጀምሮ ከተጠበቀው በላይ በማይቆም እድገት ላይ ነው። አሁን ላይ ...
የቴህራንን የውጭ ሀገራት ወታደራዊ ተልዕኮዎች የሚፈጽመው “ቁድስ ሃይል” መሪው ሄዝቦላህን ለማገዝ ሊባኖስ ገብተው ነበር ተብሏል የኢራን አብዮታዊ ዘብ “ቁድስ ሃይል” መሪው ብርጋዴር ጀነራል ኢስማኤል ...
እስራኤል የሄዝቦላ ተተኪ መሪ ይሆናል የተባለውን ሀሽም ሰይፈዲንን ኢላማ ያደረገ ጥቃት በከተማዋ አለምአቀፍ አየር ማረፊያ አቅራቢያ ካደረሰችበት ከባለፈው አርብ ጀምሮ ሰይፈዲን የት እንዳለ ...
የዩክሬኑ መገናኛ ብዙሃን ሱስፒልን አውሮፕላኑ ተመትቶ ሲወድቅ ያረፈበትን መኖሪያ ቤት በእሳት ማያያዙን ዘግቧል። የአውሮፕላኑን ቁርጥራጮች የሚያሳዩ ምስሎችንም ለቋል። ...
እስራኤል በጋዛ በመስጂድ እና ትምህርት ቤት ላይ ኢላማ አድርጋ በፈጸመችው ጥቃት በጥቂቱ የ24 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ። ጥቃቱ የተፈጸመው በማዕከላዊ ጋዛ ዴል አል ባላህ በአል አቅሳ ሆስፒታል ...
ኔታንያሁ "አሳፋሪ ናችሁ"ሲሉ ለማክሮን እና በእስራኤል ላይ የጦር መሳሪያ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ ላቀረቡት ምዕራባውያን መሪዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በጽ/ቤታቸው በተለቀቀው የቪዲዮ መልእክት "እስራኤል ...
ከቻይና እና ደቡብ ኮሪያ ውጭ በአለማቀፍ ደረጃ የ223 የማረሚያ ቤቶች የያዟቸውን እስረኞች ቁጥር በየጊዜው ይፋ የሚያደርገው ወርልድ ፕሪዝን ፖፑሌሽን፤ በአፍሪካ የእስረኞች ቁጥር ከ2020 ወዲህ ...
ኤቪ 1 የተባለው ሮቦት በህመም ምክንያት ከትምህርት በቀረው ተማሪ ምትክ ክፍል ውስጥ በመገኝት በተገጠሙለት የካሜራ እና ማዳመጫ መሳርያዎች ተማሪው በክፍል ውስጥ የሚሆነውን በሙሉ እንዲከታተል ...
ለፍልስጤም ነጻነት የሚታገለው ሐማስ በእራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ የተጀመረው ጦርነት አንድ ዓመት ሞልቶታል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዚህ ጦርነት ...
የሄዝቦላህ ቀጣይ መሪ ይሆናሉ ተብሎ የሚጠበቁት ሀሺም ሴይዲን በእስራኤል የአየር ድብደባ ሳይገደሉ አይቀርም ተባለ። አል ዐይን ኒውስ ከእስራኤል የደህንነት ምንጭ ማረጋገጥ እንደቻው ከሆነ፤ የሄዝቦላህ ቀጣይ መሪ ይሆናሉ ተብሎ የሚጠበቁት ሀሺም ሴይፈዲን በቤሩት የአየር ድብደባ ተገድለዋል። ...